የታይም ላፕስ ሞኒተሪንግ ካሜራዎች በ ኢትዮጵያ ለሚገኙ የግንባታ ሳይቶች
በየትኛውም የ ኢትዮጵያ ክፍል ያሉዎትን የግንባታ ሳይቶች ከቤትዎ በቀጥታ ይከታተሉ እንድሁም እንድሁም የተቀረጹ 4ኬ ታይም ላፕስ ምስሎችን ይመልከቱ
የምንጠው ዋና (ቁልፍ) አገልግሎት
እጂግ ፕሮፌሽናል እና ዘመኑ የደረሰበትን ደረጃ የሚመጥኑ ካሜራዎችን በመግጠም ጥራት ያላቸውን ምስሎች ማንሳት
እና የግንባታ እንቅስቃሴዎችን ለረጅም ጊዜ ክትትል ማድረግ መገለጫችን ነው።
ካሜራዎቻችን በተለይም ለግንባታ ቦታዎች ፣ ለኢንዱስትሪ ፋብሪካዎች ፣ ሎጅስቲክስ እና ዝግጅቶች
ከርቀት ለመቆጣጠር በልዩነት የተመረቱ ናቸው ። በተጨማሪም፣ በግንባታ ኢንደስትሪ ውስጥ ለማስታወቂያ
ዓላማዎች የሚውሉ የሚማርኩ ታይም ላፕስ ቪዲዮዎችን ለመፍጠር ያስችላሉ ።
የእኛን ባለሙያዎች ያነጋግሩ
ለ ተጨማሪ መረጃ በ ኢሜል አድራሻችን ፡ info@timelapse.et በ ሞባይል ቁጥራችን ፡ +39 328 955 0754 ይጽፉልን ወይንም ይደዉሉልን፤ካሻዎትም በ አካል አዲስ አበባ ቦሌ ግሬስ ፕላዛ 3ኛ ፎቅ ጎራ ይበሉ፤ ፍላጎትዎን የሚያረካ አገልግሎት ለመስጠት ዚጊጂታችንን ጨርሰን እንጠብቀዎታለን።

የምንሰጣቸው አገልግሎቶችvices
በየትኛውም የ ኢትዮጵያ ክፍል ያሉዎትን የግንባታ ሳይቶች ካሉበት ቦታ በቀጥታ መከታተል ማስቻል
ለዚሁ ተግባር ተብሎ እጂግ በላቀ ሁኔታ በተሰራው ፕላትፎርማችን ኢትዮጵያውስጥ ያሉዎትን የግንባታ ቦታዎችንበርቀትመከታተል እና የስራውን ሂደት
Remote control
በርቀት ሆነው የመሣሪያዎንመቸቶች በማንኛውም ጊዜ መቆጣጠር እና መቀየር ይችላሉ።
አስተማማኝነት
ካሜራዎቻችን በምንም አይነት ከባድ ሁኔታ ዉስጥ ቢሆኑ መስራት ዪችላሉ በተጨማሪም ምንም አይነት ጥገና አይፈልጉም።
በ ኢትዮጵያ የ ታይም ላፕስ ካሜራዎችን እንደት ማስጀመር ይቻላል
የኛ ካሜራዎች ወደ ኢትዮጵያ ሲላኩ ሁሉ ነገራቸው አልቆ እና ለመግጠም ዝግጁ ሆነው ነው። ስለዚህ የፈለጉት ቦታ መስቀል ነው የሚተበቅበዎት።
የአየር ሁኔታ መቋቋም
መሳሪያዎቻችን ማንኛውንም የሙቀት መጠን ወይም መጥፎ የአየር ሁኔታን ለመቋቋም የተነደፉ ናቸው.
ያልተለመዱ እንቅስቃሴዎችን በመለየት የጥንቃቄ መልዕክቶችን መላክ
ያልተለመዱ እንቅስቃሴዎችን በመለየት የጥንቃቄ መልዕክቶችን መላክ የሚያስችል ሰው ሰራሽ አስተዉሎት የተገጠመለት በመሆኑ ከጥፋት ይታደጋል።
ግላዊ ፍላጎትዎን ለመጠበቅ
ሶፍትዌሩ ሁሉንም ፎቶዎች እና ቪዲዮዎች የደንበኞቻችንን ግላዊ ፍላጎት በሚያከብር መልኩ ፊቶችን ፣ አካላትን ፣ ታርጋዎችን፣ተሽከርካሪዎችንወይም አካባቢዎችንፈልጎያደበዝዛል።
ከፍተኛ ጥራት
የ ታይም ላፕስ ላብ ካሜራዎች ከምርጥቁሳቁሶች የተሰሩ ከመሆናቸውም በላይ ከፍተኛጥራትያላቸውእንድሁም ተለዋዋጭሌንሶች የተገጠሙላቸው ናቸው።
4ኬ ቪድዎች
ከፍተኛጥራትያላቸውንታይም ላፕስ ቪዲዮዎች በሚፈልጉበት ጊዜ ሁሉ አውቶማቲካሊ ማቅረብ ሌላው መለያችን ነው።
የበይነ መረብ ግንኙነት
በካሜራችን የሚነሱ ሚስሎችህ የሚከማቹት ክላውድ ስቶረጅ ላይ በመሆኑ ሜሞሪ ካርድ አያስፈልጋቸውም። በተጨማሪም ደንበኞቻችን ካሉበት ቦታ በፈለጉት ስዐት ማየት ይችላሉ። ለዚህም ተግባር ሲባል ካመራዎቹ ሲም ካርድ ዪገባባቸዋል።
ሽፒንግ
lካሜራዎቻችንን በየትኛውም የዐለም ክፍል መላክ እንችላለን።
.መሳሪያዎቹ የሚመረቱትበTimelapselab ሲሆን ወደአለምአቀፍደረጃተልከዋል ቀድሞውንም እየሰሩ እና ለክትትል ዝግጁ ናቸው። ምንምአክቲቬት ማድረግ አያስፈልጋቸውም።
የድርጅትዎን ታሪክ የሚነግሩበት አዲስ መንገድ - ለግንባታ ግንባታ በኢትዮጵያ
በመደበኛ የጊዜ የተነሱ ክስተቶችፎቶዎችን በማጣመር ለረጅም ጊዜ የሚቆዩ ቪዲዮ ይስሩ ። በጥቂት ሰከንዶች ውስጥ የአንድን ፕሮጀችት ለውጥ መከታተል ይችላሉ ። ይህ በኢትዮጵያ ለግንባታ የሚሆን የግብይት አሰራር አዲስ መንገድ ነው ።
ብዙ ትላልቅ ኩባንያዎች የኢንዱስትሪ ፣ የግንባታ ቦታዎችን ፣ ውስን ተደራሽ አካባቢዎችን ፣ የመርከብ ጓሮዎችን ወይም የባህር ዳርቻዎችን ለመከታተል መሳሪያዎቻችንን ተሞክረው ዉጤታማነታችቸው ተመስክሮላቸዋል።
በሁሉም የኢትዮጵያ ከተሞች እንደ አዲስ አበባ፣ ጎንደር፣ ሐረር፣ አክሱም፣ መቀሌ ባሉ አካባቢዎች ያሉዎትን የግንባታ ቦታዎችዎን ካሉበት ስፍራ ሆነው መከታተል ይችላሉ።


ብዙ ወራት በጥቂት ሰከንዶች ውስጥ
ከፍተኛጥራትጊዜያለፈባቸውቪዲዮዎች በተጠየቁ ጊዜ ይዘጋጃሉ። ሁሉም ፎቶግራፎች በእርስዎ ፍላጎት መሰረት ወደ አንድ መጥተው ትንቀሳቃሽ ምስል በመሆን ይዘጋጃሉ።
የመገናኛ እንድሁም የማጋሪያ ዘደ
የእንቅስቃሴዎን ስራ ሂደት በርቀት 24/7 ይከታተሉ እና ይገምግሙ። በተጨማሪም የክትትል ቪዲዮዎችን ለስራ ባልደረቦች እና ቅርንጫፎች ያጋሩ፤ ታይም ላፕስ 4ኬ ቪዲዮዎችን በድረ-ገጽዎ እና በማህበራዊ ሚዲያዎ ላይ በማጋራት፣ ቪዲዮዎችን ለማስታወቂያ ዓላማ ያውሉ።
በሁሉም የኢትዮጵያ ከተሞች እንደ አዲስ አበባ፣ ጎንደር፣ ሀረር፣ አክሱም ፣ መቀሌ ያሉ የግንባታ ቦታዎችዎን በአገልግሎታችን መከታተል ይችላሉ።


ሰው ሰራሽ አስተውሎትን በመጠቀም የስራ ቦታዎ ላይ ሊደርሱ የሚችሉ ችግሮችን አስቀድሞ የጥንቃቄ መልክት መላክ የሚችል ሞኒተሪንግ ካሜራ በ እትዮጵያ
ታይም ላፕስ ላብ ለደንበኞቹ የሚበጁ አገልግሎቶችን እና ዋስትና ለመስጠት አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እና አተገባበርን ለማዳበር ቁርጠኛ ነው። የርቀት ክትትል ስርዓቶች እና የግንባታ ቦታ ደህንነት መፍትሄዎች እንዴት እንደሚሰሩ እንይ፡
በዚህ ምክንያት በቅርብ ጊዜ በስራ ላይ የደህንነት ስርዓት አዘጋጅተናል በ AI በኩል, በስራ ቦታ ላይ PPE በማይኖርበት ጊዜ እንደ ባርኔጣዎች እና ሌሎች የጥበቃ ስርዓቶች ላይ ማንቂያዎችን ይልካል
በተመሳሳይ፣ በTimelapseLab የተሰራው ሶፍትዌር በምስሎቹ ውስጥ ያሉትን ሰዎች እና ተሽከርካሪዎችን ፈልጎ ይቆጥራል (ለምሳሌ፡ ቁፋሮዎች፣ የአየር ላይ መድረኮች፣ ወዘተ)። የተሰበሰበው መረጃ ተዘጋጅቶ ለደንበኛው በሚደርስ ግራፍ ሪፖርት ይደረጋል።
ከ BIM ጋር ውህደት እየሰራን ነው የሕንፃው ዲጂታል መረጃ ስርዓት ከ 3 ዲ አምሳያ ከህንፃው አካላዊ ፣ አፈፃፀም እና ተግባራዊ መረጃ ጋር የተዋሃደ እንድሆንም በ ከፍተኛ ጥንቃቄ ነው የሚሰራው።
TLA8
ከፍተኛ ጥራት ያለው ካሜራ
- በጣም መጥፎ የአየር ሁኔታዎችን የሚቋቋም TLA8 ካሜራ ሲሆን ምንም አይነት አቧራ ወደ ዉስጥ እንዳይገባ ይከላከላል።
- በተጨማሪ ደግሞ ውሃ አያስገባም።


የፕራይቨሲ ሶፍትዌር - የግንባታ ቦታ ክትትል በኢትዮጵያ
በኢትዮጵያ የግንባታ ቦታን ለመከታተል የሚረዱ መሳሪያዎች በምስሉ ላይ የ ሚታዩትን ሁሉንም ሚስጥራዊ መረጃዎች እንደ ፊት፣ አካል፣ ታርጋ፣ ተሸከርካሪ እና ውጫዊ ቦታዎችን በራሱ የሚለይ እና የሚያደበዝዝ ሶፍትዌር ተገጥሞላቸዋል። የTimelapselab ፕራይቨሲ ሶፍትዌር ወዲያውኑ ከሰዎች ጋር የተነሱትን መሰረዝ እና ሰዎ ች የሌላቸውን ወይም ሚስጥራዊ መረጃዎችን ሪፖርት ማድረግ ይችላል።
የእርስዎ የግል አካባቢ
በእርስዎ ዳሽቦርድ ውስጥ ምን ያገኛሉ?
የግለሰብ ፎቶዎች፣ ሳምንታዊ ዚፕ፣ ሙሉ ወር የተኩስ። ሁሉንም መሳሪያዎች እና ክፈፎች ለመቆጣጠር፣ የፕሮጀክቱን እንቅስቃሴ ሁኔ ታ እና ዝግመተ ለውጥ ለመፈተሽ ጊዜ ያለፈበት ቪዲዮ ለማግኘት እና ሌሎችንም ለመቆጣጠር ይችላሉ።
የማንቂያ ዘዴ- ለግንባታ ቦታዎች የርቀት ክትትል
ለግንባታ ቦታዎች የርቀት ክትትል ስርዓቶች እንደ በቦታው ላይ የኃይል መበላሸት እና ከስራ ሰዓት ዉጭ መድረስን የመሳሰሉ ያልተለመዱ ሁኔታዎ ች ሲያጋጥም ፈጣን በማሳወቂያዎች እና የማንቂያ መልእክቶች በቀላሉ ማዎቅ ይችላሉ።
የጣቢያውን የስራ ሰዓት በማስቀመጥ ሰርጎ ገቦች ሲገኙ የኢሜል መልእክት ይደርስዎታል። የግንባታ ቦታዎን ሁል ጊዜ እንዲቆጣጠሩ እና ማንኛውንም ችግር ለመከላከል የማንቂያ መልእክቱ ወዲያውኑ በኢሜል ይላካል።
የማንቂያዎቹ ዓይነቶች፡- አለመሰራት፣ የመግቢያ ቁጥጥር፣ የአየር ሁኔታ ማንቂያ፣ በግንባታው ቦታ ላይ ሰዎች ወይም ተሽከርካሪዎች ከስራ ሰዓታቸው ው ጭ መግባት፣ ለጊዜ ማብቂያው የኢትዮጵያ ፕሮጀክት ተስማሚ ናቸው።

አንድ ዌብሳይት ለቀላል እና ቀልጣፋ የግንባታ ቦታዎችን የርቀት ክትትል

ፒድኤፍ
ለግንባታ ቦታዎችዎ አስተማማኝ የርቀት መቆጣጠሪያ ፈጠራን ሶፍትዌር ያግኙ እና ዉጤታማነትወን ይጨምሩ።
1.057.785
ጠቅላላ የክትትል ሰዓታት
0
ሲስተም የጠፋባቸው ደቂቃዎች
6.346.707
ሲስተም ላይ የተቀመጡ ምስሎች
የ እኛን ቪድዎች ማየት ከፈለጉ
አብረውን የሚሰሩ ደንበኞቻችን ከብዙ በ ጥቂቱ
እኛን ማግኘት ከፈለጉ
ከ ታይም ላፕስ ላብ ጋ በመሆን ኝባታዎን በርቀት ዪከታተሉ
ለ ተጨማሪ መረጃ በ ኢሜል አድራሻችን ፡ info@timelapse.et
በ ሞባይል ቁጥራችን ፡ +39 328 955 0754
ይጽፉልን ወይንም ይደዉሉልን፤ካሻዎትም በ አካል አዲስ አበባ ቦሌ ግሬስ ፕላዛ 3ኛ ፎቅ ጎራ ይበሉ፤ ፍላጎትዎን የሚያረካ አገልግሎት ለመስጠት ዚጊጂታችንን ጨርሰን እንጠብቀዎታለን።